19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በጉለሌ የዕ...

image description
image description
image description
image description
image description
- Recent News   

19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል በታላቅ ድምቀት ተከበረ! 🇪🇹

ዛሬ የጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል አመራሮችና መላው ሠራተኞች 19ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሀገራዊ ፍቅር፣ በአንድነትና በኩራት አክብረዋል። 
በበዓሉ ላይ የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ጉተማ ሞሮዳ ባደረጉት ንግግር፣ የተሰጠንን ታላቅ ሀገራዊ ኃላፊነት በጽናት፣ በታማኝነትና በቁርጠኝነት በመወጣት ሕዝባችንን ማገልገል የገባነውን ቃል በተግባር የምናረጋግጥበት መንገድ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።